በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ጥበቃ ቢሮ የደብረ ብርሃን ጤና ሣይንሰ ኮሌጅ
P.O.Box 37ኮሌጃችን ቀደም ሲል የደ/ብርሃን መለሰተኛ ጤና ባለሙያዎች ማሠልጠኛ ት/ቤት ተብሎ በ1991 ዓ.ም የተመሠረተ ሲሆን በ1997 ዓ.ም አጋማሽ ላይ ክልሉ የመንግስትና ጤና ጥበቃ ቢሮ በሰጡት ልዩ ትኩረት ወደ ጤና ኮሌጅነት በማሳደግ ሰያሜው የደብረብርሃን ጤና ሣይንስ ኮሌጅ በሚል እንዲጠራ ተደረገ፡፡ ኮሌጁ እስከ ሰኔ 2ዐዐ9 ዓ.ም ድረስ 3893 የጤና ባለሙያዎችን በተለያዩ ዲፖርትመንቶች አስመርቋል፡፡